Get Mystery Box with random crypto!

#ለተወደዳችሁ_የምርኩዝ_ቤተሰቦች የህልም የትጋትና ስኬትን ትስስር እያንፀባረቀ ለ19 ዙሮች በድም | Abduljebar Official (Abuja)

#ለተወደዳችሁ_የምርኩዝ_ቤተሰቦች

የህልም የትጋትና ስኬትን ትስስር እያንፀባረቀ ለ19 ዙሮች በድምቀት ሲከናወን የቆየው የምርኩዝ መድረካችን፤ #20ኛ መድረኩን "#የረመዳን_ቀለማት_3" በሚል ዓቢይ ርዕስ ቅዳሜ መጋቢት 10 እና እሁድ መጋቢት 11/2014 በወዳጅነት ፓርክ እንደሚከናወን በማኅበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን ማስታዋወቃችን ይታወሳል።

ይሁን እንጂ በተለያዩ አስገዳጅ ምክንያቶች ዝግጅታችንን #ለአንድ_ሳምንት በማራዘምና #አንድ_ቀን_ብቻ በማድረግ #ምርኩዝ_20 #የረመዳን_ቀለማት_3 ልዩ መድረካችን #እሁድ_መጋቢት_18 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ #በወዳጅነት_ፓርክ በድምቀት የሚከወን መኾኑን ከታላቅ አክብሮት ጋር ለማስታወስ እንወዳለን።

#ህልም_ትጋት_ስኬት
#ምርኩዝ!