Get Mystery Box with random crypto!

' ምርጥ የፈረንሳይ ሽቶ ተቀባ ፣ አለስላሽ ነገርም ተጠቀም ፣ ስታድግ የሰውነትህ ቆዳ ለስላሳና ኮ | Abduljebar Official (Abuja)

" ምርጥ የፈረንሳይ ሽቶ ተቀባ ፣ አለስላሽ ነገርም ተጠቀም ፣ ስታድግ የሰውነትህ ቆዳ ለስላሳና ኮንጆ ይሆናል !" አሉኝ ።

" አያቴ ሰባ አመት አልፏታል፤
ነገር ግን ሰውነቷ በጣም ለስላሳና ቆንጆ ነው! " አልኳቸው።

" ምን ታደርግ ነበር? !" አሉኝ ።

" በቀን 20 ግዜ ውዱእ ታደርጋለች! " አልኳቸው ።