Get Mystery Box with random crypto!

ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር

የቴሌግራም ቻናል አርማ mufetidawude — ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር
የቴሌግራም ቻናል አርማ mufetidawude — ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር
የሰርጥ አድራሻ: @mufetidawude
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 262
የሰርጥ መግለጫ

ማንኛውንም አስተያየት ወይም ይህን ጀመአ ለመደገፍ
0949941451
251936443838
@Mohammedjued
ይህን ጀመአ ለመደገፍ
ኦሮሚያ ህብረት ባንክ
1000085221616

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-11 11:13:58
109 views08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 18:14:01
128 views15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 20:34:13 ያለፈውንና የወደፊቱን ወንጀላችንን የሚያስምር የዙልሂጃ ጾም ነገ እለተ ጁመአ ሀምሌ 1/2014 እንዳያመልጦ እናስታውሶታለን !!
134 views17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 14:34:12
"እኔና የቲምን የሚንከባከብ በጀነት ጎረቤት ነን"

ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

ኢድ ቀን የተቸገረን የቲም ማልበስ ቀርቶ ፀጉሩን መዳበስ ትልቅ አጅር አለው እና አያምልጣቹህ

"አረፋን ከየቲሞች ጋር"
229 views11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 14:17:48 ባለፈው አመት "አረፋን ከየቲሞች ጋር 1" በሚል መሪ ቃል ለ110 አይታሞች ሙሉ ልብስ ለ400 አቅመ ዳካማ አባወራዎች የዒድ የሥጋ ሰጦታ ለ17 ኡለማዎች የኡዱህያ ስጦታና ለ110 አይታሞችና አሳዳጊዎቻቸው በበአሉ ማግስት የምሳ ግብዧ በአላህ ፍቃድ ከእናንተው ጋር በመሆን አሳክተናል።

ዘንድሮም በአላህ ፍቃድና በእናንተ እገዛ"አረፋን ከየቲሞች ጋር 2" በሚል መሪ ቃል…

• ለ200 አይታሞች ሙል ልብስ ለማልበስ
• ለ600 አቅመ ደካማ አባዎራዎች ለዒድ የሥጋ ሰጦታ
• ለ200 አይታሞች ከአሳዳጊዎቻቸው በበአሉ ማግስ የምሳ ግብዣ ለማድረግ አቅደን በመንቀሳቀሰ ላይ ነን

እርሰዎም የዚህ ታላቅ ፕሮጀክት ተካፋይ እንዲሆኑ እንጣራለን “እነዚያ ገንዘቦቻቸውን በሌሊትና በቀን በድብቅም በግልጽም የሚለግሱ ለእነርሱ በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው አላቸው። በእነርሱም ላይ ፍርሃት የለባቸውም እነርሱም አያዝኑም።” (አል-በቀራ 2፤ 274)

Bara darbe "arafaa yatiimoota waliin 1" yaada jedhuun yatiimoota 110 niif uffata guutuu, maatiiwwan harka qalleeyyii 400f gumaacha foon iidaa, ulamoota 17f kennaa udhiyyaa, fi yatiimootaa 110 fi guddistoota isaanii wajjin guyyaan ayyaanaa bariitu affeerraa laaqanaa fedha rabbiitiin isinumaa wajjin tahuun galmaan geenyeerraa.

Bara kanas fedha rabbiitiiniifi gargaarsa keessaniin "arafaa yatiimoota waliin 2" jecha jedhuun

● yatiimoota 200 uffata guutuu uffisuuf
● maatiiwwan harka qalleeyyii 600f gumaacha foon iidaa
● yatiimoota 200 guddistoota isaanii wajjin guyyaa iidaa bariitu affeerraa laaqanaa gochuuf karoorfannee sochiirra jirra

Isinillee qaama piroojeektii guddaa kanaa akka taatan isin affeerra

Kottu! Maallaqa xiqqoon hedduu haa bashannansinu!
“Namoota qarshii isaanii halkanii fi guyyaa, dhoksaa fi ifatti kennatan, mindaan isaanii rabbii isaanii bira jira. Sodaa hin qaban, hin gaddisanis.”(Al-Baqaraa 2: 274)

ኑ! በትንሸ ገንዘብ ብዙዎችን እናሰደሰት!

በባንክ ገቢ ለማድረግ

♢ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000388115444

♢ አዋሸ ባንክ 01425412116600

♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000085221616

♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001

የአካውንት ሰም ፦ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር

ለማንኛውጥ ጥያቄና አሰተያየት ለማድረስ

+251949941451
+251936443838
+251919955588

https://t.me/mufetidawude
241 viewsedited  11:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 14:17:41
173 views11:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 17:36:31 «ለዒድ የሥጋ ስጦታ ለወገኖቻችን»

ሚያዝያ 22/2014 ዓ/ል

ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር ለ1443 ሂጅሪያ ዒደል ፊጥር በዓል ለ400 አቅመ ደካማ ቤተሰቦች ዒድን ከቤት ወጥተው የሰው ፊት ሳያዩ በቤታቸው በደስታ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ያሳልፉ ዘንድ በሶሻል ሚድያ ገንዘን በማሰባሰብ ወደ 200,000 /ሁለት መቶ ሺ / ብር ገደማ ወጭ በማድረግ 4 ግመሎችን በመግዛት በዛሬው እለት በማረድ በከተማችን ከሁሉም ቀበሌ ለተውጣጡ ለ400 አቅመ ደካማ ወገኖች አበርክቷል።

ረመዷንን ከሚስኪኖች ጋር በሚል መሪ ቃል ለ400 አባወራዎች ከ1,000,000 /አንድ ሚሊየን/ ብር በላይ ወጭ በማድረግ ለረመዷን የአንድ ወር አሰቤዛ ድጋፍ ማድረጉ ይታወሳል።

ለፕሮጀክቱ መሳካት በገንዘብ፣ በጉልበት እና በዱዓ ከጎናችን ለነበራቹህ ሁሉ ምሰጋናችን ይድረሳቹህ ጀዛኩሙላሁ ኸይረል ጀዛ

ማህበሩ ለሚሰራቸው የተለያዮ የልማት ክንዉኖች በገንዘብ ለማገዝ የሚከተሉትን የባንክ አካውንቶች ይጠቀሙ ጀዛኩሙላሁ ኸይረል ጀዛ

♢ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000388115444

♢ አዋሸ ባንክ 01425412116600

♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000085221616

♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል 1493281700001

የአካውንት ሰም ፦ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር

ለማንኛውጥ ጥያቄና አሰተያየት ለማድረስ

+251949941451
+251936443838
+251965070705


ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር
293 views14:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 17:36:31
205 views14:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ