"እኔና የቲምን የሚንከባከብ በጀነት ጎረቤት ነን" ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኢድ ቀን የተቸገረን የቲም ማልበስ ቀርቶ ፀጉሩን መዳበስ ትልቅ አጅር አለው እና አያምልጣቹህ "አረፋን ከየቲሞች ጋር" 229 views11:34