Get Mystery Box with random crypto!

የኔዋ መኪና !!! መዝነቡን ጀመረ ደርሶ ማካፋቱ ይከባብድ ይዟል ወጥቶ መግባቱ እንግዲህ ከገባ የ | MuhammedSirage M/Nur TextPosts

የኔዋ መኪና !!!

መዝነቡን ጀመረ ደርሶ ማካፋቱ
ይከባብድ ይዟል ወጥቶ መግባቱ
እንግዲህ ከገባ የዝናብ ወራቱ
ደሞ እነደ ካቻምና እንዳምና ትናንቱ
ዣንጥላየን ልግዛ የኔዋን መኪና
እሷኑ ላሽከርክር በሰፊው ጎዳና!!


https://t.me/Muhammedsirage