የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
2.95K
የሰርጥ መግለጫ
وَقُلْ جَاءَ الْحَقُّ وَزَهَقَ الْبَاطِلُ ۚ إِنَّ الْبَاطِلَ كَانَ زَهُوقًا
በልም «እውነት መጣ ውሸትም ተወገደ፤ እነሆ ውሸት ተወጋጅ ነውና፡፡»
ለማንኛውም አስተያየትና ጥቆማ ከታቺ ያድርሱን
☞ @minaratv_bot
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
2
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2023-01-07 20:57:19
ነውርህ እንዲሸፈን ትፈልጋለህ? ረሱል (
ﷺ)
እንዲህ ብለዋል፦ “የሙስሊምን ነውር የሸፈነ አላህ በዱኒያም በአኼራም የሱን ነውር ይሸፍንለታል።”
ሙስሊም ዘግበውታል: 3699
https://t.me/AbdulKereem_AlHanani
1.9K viewsedited 17:57
2023-01-06 23:16:39
ካፊርን አንኳን አደረሳቺሁ ማለት ሀራም ነው !
ምክንያቱም በገና በአል ጌታ ተወለደ ብለው ከሙስሊሙ መርህ ጋር የተነጠሉበት ዋና ነጥብ እዚህ ጋር ነው ያለው ።
ኢስላም አላህ አንድ መሆኑን የማይወልድና የማይወለድ መሆኑን ያረጋግጣል ፡፡
ይህ ሆኖ ሳለ እንኳን አደረሳቺሁ ማለት እንኳን ጌታቺሁ ተወለደላቺሁ የሚለውን ሀሳብ መደገፍ ነው ፡፡ በል እንደውም አላህ አይወለድም አይወልድም ብሎ መመለስ ነበር የሚገባው ፡፡ ያ ሳይሆን ቀርቶ እንኳን አደረሳቺሁ ማለት ደግሞ ትልቅ ወንጀል ነው ፡፡አላህ በተከበረው ቃሉ ምን ብሎናል፡-
قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ
በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡
اللَّهُ الصَّمَدُ
«አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡
لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ
«አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡
وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ
«ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»
#አብዱልከሪም_አልሀናኒ
=====================
@AbdulKereem_AlHanani
@AbdulKereem_AlHanani
=====================
2.7K viewsedited 20:16
2023-01-06 23:12:58
ከብዙ መራራቅ በኋላ ተመልሻለሁ !ምስጋና ለዓለማት ጌታ አላህ የተገባ ነው ፡፡ በሱ ፈቃድ መልካም ነገሮቺ ሁሉ ይሞላሉ ፡፡ አላህን በብቸኝነት በማምለክ የዱንያም ሆነ የአኬራ ስኬት ይገኛል ፡፡
ሶላትና ሰላም በአዛኙ ነብይ፡የሰው ልጆቺ ሁሉ ምርጥና የመልካምነት ተምሳሌት በሆኑት በኛ ነብይና ፈለጋቸውን በተከተሉ ሶሀባቺ ላይ ይሁን አሚን !!!
1.3K viewsedited 20:12
2022-09-01 18:38:39
_____________________________________"አቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
"የሙናፊቅ ምልክቶች ሦስት ናቸው።
ሲናገር ይዋሻል ፥
ቃል ሲገባ ያፈርሳል ፥
ሲታመን ይክዳል"
~ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
#አብዱልከሪም_አልሀናኒ
=====================
@AbdulKereem_AlHanani
@AbdulKereem_AlHanani
=====================
7.7K views15:38