Get Mystery Box with random crypto!

ካፊርን አንኳን አደረሳቺሁ ማለት ሀራም ነው ! ምክንያቱም በገና በአል ጌታ ተወለደ | ሚናራ ቲቪ ~ 🅜𝕚𝕟𝕒𝕣𝕒 𝕥𝕧

ካፊርን አንኳን አደረሳቺሁ ማለት ሀራም ነው !

ምክንያቱም በገና በአል ጌታ ተወለደ ብለው ከሙስሊሙ መርህ ጋር የተነጠሉበት ዋና ነጥብ እዚህ ጋር ነው ያለው ።

ኢስላም አላህ አንድ መሆኑን የማይወልድና የማይወለድ መሆኑን ያረጋግጣል ፡፡

ይህ ሆኖ ሳለ እንኳን አደረሳቺሁ ማለት እንኳን ጌታቺሁ ተወለደላቺሁ የሚለውን ሀሳብ መደገፍ ነው ፡፡ በል እንደውም አላህ አይወለድም አይወልድም ብሎ መመለስ ነበር የሚገባው ፡፡ ያ ሳይሆን ቀርቶ እንኳን አደረሳቺሁ ማለት ደግሞ ትልቅ ወንጀል ነው ፡፡


አላህ በተከበረው ቃሉ ምን ብሎናል፡-


قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ

በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡


اللَّهُ الصَّمَدُ

«አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡



لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ

«አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡


وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ

«ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»


#አብዱልከሪም_አልሀናኒ
=====================
@AbdulKereem_AlHanani
@AbdulKereem_AlHanani
=====================