ከብዙ መራራቅ በኋላ ተመልሻለሁ ! ምስጋና ለዓለማት ጌታ አላህ የተገባ ነው ፡፡ በሱ ፈቃድ መልካም ነገሮቺ ሁሉ ይሞላሉ ፡፡ አላህን በብቸኝነት በማምለክ የዱንያም ሆነ የአኬራ ስኬት ይገኛል ፡፡ ሶላትና ሰላም በአዛኙ ነብይ፡የሰው ልጆቺ ሁሉ ምርጥና የመልካምነት ተምሳሌት በሆኑት በኛ ነብይና ፈለጋቸውን በተከተሉ ሶሀባቺ ላይ ይሁን አሚን !!! 1.3K viewsedited 20:12