Get Mystery Box with random crypto!

Michael Z Ethiop

የቴሌግራም ቻናል አርማ mikaelzethiop — Michael Z Ethiop M
የቴሌግራም ቻናል አርማ mikaelzethiop — Michael Z Ethiop
የሰርጥ አድራሻ: @mikaelzethiop
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.88K
የሰርጥ መግለጫ

ሃይማኖታዊ፣ አገራዊ፣ ፖለቲካዊና ማኅበራዊ ጉዳዮቻችን ይቀርቡበታል!

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-20 22:14:23
871 views/\/\!|<@e|, 19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 10:58:01
የሸዋ ኦሮሞ ለምኒልክ ያለው ፍቅር። የምኒልክን የልደት ቀን በዕለተ እሑድ 12/12/14 ዓ/ም ሲከብሩ በዚህ ድምቀት ነበር።
908 views/\/\!|<@e|, 07:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 18:22:42
የዚህ ሰውዬ ተማሪዎች ማርክስን፣ ማልቱስን፣ ዳርዊንን አዝለው ሰውነታችንን እየካዱ በዘርና በቦታ እየመደቡ ይፈጁናል። የእኛ ክርስቲያን ሊቃውንት ደግሞ መልስ መሥጠቱን ፈርተው የሰፈር ውስጥ መናፍቅ ላይ ብቻ ይበረታሉ። ግን በምትኩ ፖለቲካውንና መደበኛ ትምህርቱን ተቆጣጥሮ የሚያሳድደንና የሚያገዳድለንን ችላ በማለት ለአጥፊዎቻችን ዕድሜ ሠጡብን። ካላችሁ ለእነዚህ ሰዎች መልስ ሥጡ። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ ቅዱስ ዮሐንስ ዘደማስቆና ሌሎች በዘመናቸው ለብዙዎቹ ስሑታን ምላሽ ሠጥተው ነበር። ምነው በዘመናችን መልስ መሥጠት ተከለከለ እንዴ? ያለፈውን ብቻ እያጠኑ መደጋገም ብቻ ከጥፋት አላዳነንም ዘመኑን ዋጁት!

መምህር ፋንታሁን ዋቄ
920 views/\/\!|<@e|, 15:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 04:17:10
መምህር ምሕረታአብ አሰፋ ለተዋሕዶ ልጅ በሙሉ ጥሪ አድርጓል።
ቴቄል ክፍል ሁለት ሊለቀቅ ነው።
876 views/\/\!|<@e|, 01:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 11:57:47
ማላዊ ውስጥ እንዲህ ሆነ!

አንድ መጽሐፍ በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ 2 ሚሊዮን ቅጂዎች እንዲሸጡ ሆነ። የመጽሐፉ ርዕስ "HOW TO CHANGE YOUR WIFE IN 30 DAYS" የሚሰኝ ነበር። ይህ የሆነው የመጽሐፉ ርዕስ በተሳሳተ መንገድ ታትሞ ነበር። ወዲያው ግን የመጽሐፉ ርዕስ እርማት ተደረገበት። እንዲታተም የተፈለገበት ትክክለኛ ርዕስ "HOW TO CHANGE YOUR LIFE IN 30 DAYS" ሆኖ ነበርና። ይህ እርማት ከተደረገ በኋላ ታዲያ በአንድ ወር ውስጥ 3 የመጽሐፉ ቅጂዎች ብቻ ተሸጡ።

ይህ ምንን ያሳያል? ምንንስ ያስተምረናል? ማንም ሰው ራሱን ለመለወጥ ፍላጎት እንደሌለው አይደለምን? ይልቁንም ሰዎች ራሳቸውን ሳይሆን ሌሎችን ለመለወጥ ማነኛውንም ዋጋ እንደሚከፍሉ ነው። እባካችሁ መጀመሪያ ራሳችንን ለመለወጥ እንጣር! አብረን ተረዳድተን ለመኖር እንጂ ተለያይተንና ተነጣጥለን ልንኖር አልተፈጠርንም። ፍቅር ሕይወት ነው። ሕይወትም ፍቅር ነው።

የመረጃ ምንጬ Nasarawa to the world የተሰኘ መጽሐፈ ገጽ/facebook/ ነው።

የቴሌግራም ቻናሌ ቤተሰብም ይሁኑ! t.me/MikaelzEthiop

የTwitter አድራሻዬ (@EthiopMichael): https://twitter.com/EthiopMichael?s=01
873 views/\/\!|<@e|, 08:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 07:47:25
አንድ ፓስተር በጌታው ፍቃድ አርጓል። እንዲያው የፕሮቴስታንቶች ጌታ ግን አስገራሚ ነው። ተከታዮቹ ራሱ ምን ዓይነት እምነት ነው ያላቸው? ይኸው ዓይናችን እያየ ጆሯችን እየሰማ አንድ ፓስተር አረገ። መቸም የእኛ ጉድ አያልቅም በዚህ ደረጃ የሚያምን ሕዝብ መካከል እየኖርን ነው። እንዲህ በኮርኔስ ውስጥ በጨርቅ ተጎትተው የሚያርጉ ፓስተሮች ናቸውኮ "ጌታን ተቀበሉ" የሚሉን። የነሱ ጌታ እንዲህ ያለ ነው።

ኧረ አምላካችንና ጌታችን ንጉሣችን ክርስቶስ ሆይ ዘገየህ። መምጫህ ራቀብን። እነዚህ ጉደኞች በሕዝብህ ላይ እየቀለዱ እስከመቼ ይኖራሉ። ማራናታ! ጌታ ሆይ ና!
755 views/\/\!|<@e|, 04:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 04:07:56
719 views/\/\!|<@e|, 01:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 04:07:53 እኔ ዶ/ር ቤቴል ደረጀን ብሆን!!!

አስቀድሜ ግን ለፌስቡክ ተቆጣጣሪዎች ተማጽኖየን ላስቀምጥ፦

የፌስቡክ ተቆጣጣሪዎች ሆይ! በዚህ ሦስት ቀን እንደታዘባቹህት ዘሪቱ ከበደ የተባለች አዝማሪ ሰብካ ያሳመነቻትና ፕሮቴስታንት ያደረገቻት አስመስላ ዶ/ር ቤቴል ደረጀ የተባለችን ኦርቶዶክሳዊት እኅታችንን ባዘጋጀችው ክሊፕ ውስጥ ያለ ፈቃዷ እና ያለ እውቅናዋ ቪዲዮ ቀርጻ አካትታ መዝሙር ያለችውን ክሊፕ መልቀቋን ተከትሎ ወንጀሉ የተፈጸመባት ዶ/ር ቤቴል ደረጀ የተፈጸመባትን ነውረኛና በወንጀል ድርጊትነት የሚገለጸውን የአዝማሪ ዘሪቱን ድርጊት ስትቃወም የፕሮቴስታንት ተከታዮች በዚሁ ሶሻል ሚዲያ ላይ "ዶ/ር ቤቴልም ሆነች ሌሎቹ ኦርቶዶክሳውያን የተቆጡትና እየተቃወሙ ያሉት ዶ/ር ቤቴል ያለፈቃዷ ቪዲዮው ላይ በመካተቷ ሳይሆን 'ኢየሱስ ያድናል!' ስለተባለ ነው!" በማለት ልክ እኛ የኢየሱስን ማዳን የማንቀበል በማስመሰል በቅድስት ቤተክርስቲያንና በምእመናን ላይ የስድብ ቃል በመሰንዘራቸው የተፈጸመብንን ዘለፋና ትንኮሳ በዚሁ መድረክ የመከላከልና መልስ የመስጠት መብታችንን በማክበር ይሄንን ጽሑፍ እንደማታነሡትና እኔንም በአንድ ወር እገዳ እንደማትቀጡኝ ተስፋ አደርጋለሁ!!!

ባይሆን ከእኔ የሚጠበቀውን ማለትም ለምናገራቸው ቃላት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ ወይም ጥቅስ ማቅረብ ነው እሱን አደርጋለሁ ትንኮሳው የፈጠረብንን ቁጣ ያህል ሳይሆን ለስለስ በማድረግም እተባበራለሁ፡፡ ተመሳሳይ ጽሑፍ በጻፍኩ ቁጥር ቅጣቱ ስለደረሰብኝ ነው ተማጽኖየን ለማስቀደም የተገደድኩት!!!

እኔ ዶ/ር ቤቴል ደረጀን ብሆን ኖሮ አዝማሪ ዘሪቱ ከበደ "ኢየሱስ ያድናል!" ስትለኝ "የትኛው ኢየሱስ?" ብየ እጠይቃት ነበር!!!

"የትኛውን ኢየሱስ?" በሚለው ጉዳይ ላይ ከዓመታት በፊት በማኅበረ ቅዱሳን ዐውደ ርእይ ዙሪያ በጻፍኩት ጽሑፍና በበጋሻው ደሳለኝ ዙሪያ በጻፍኩት ጽሑፍ ላይ ብዙ ዓይነት ኢየሱሶች እንዳሉና የኢየሱሶችን ልዩነት በደንብ አድርጌ ተንትኘ እንዳቀረብኩላቹህ ታስታውሳላቹህ ብየ አስባለሁ!!!

እናም እኔ ዶ/ር ቤቴል ደረጀን ብሆን ኖሮ ያች ትውዝፍታም አዝማሪ "ኢየሱስ ያድናል!" ስትለኝ "የትኛው ኢየሱስ?" ብየ መልሸ እጠይቃት ነበር! ምክንያቱም፦

* ጌታ በወንጌል ማቴ. 24፤23-28 በሐሰተኞች መምህራን የሚሰበኩና በስሙ የሚመጡ ብዙዎች ሐሰተኞች ክስርቶሶች እንደሚመጡና ከእነሱ እንድንጠበቅ አስጠንቅቆናልና!!!

* ምክንያቱም ቅዱሱ መጽሐፍ በኤፌ. 4፤5, በይሁ. 1፤3, በማቴ. 7፤13, በኤር. 6፤16 ከገለጻት አንዲቷ ሃይማኖት ውጭ የሚሰበኩት ኢየሱሶች ሐሰተኞች ኢየሱሶች ናቸውና!!!

* ምክንያቱም በየ ስፍራው እየተሰበኩ ያሉ ኢየሱሶች አንዱ የሚያማልድ፣ አንዱ ሚካኤል የነበረና በኋላ ሰው ሆኖ የመጣ፣ አንዱ በመንፈስ እንጅ በሥጋ ያልተነሣ፣ አንዱ በባሕርይና በአካል ሁለት የሆነ ወዘተረፈ. በርካታ የተለያዩ ዓይነት ኢየሱሶች በመሆናቸውና ዘሪቱ እኔ የማምነውንና የማመልከውን አንዱንና ትክክለኛውን ኢየሱስ አታመልክምና!!!

* ምክንያቱም እኔ የማምነውንና የማመልከውን አንዱንና ትክክለኛውን ኢየሱስ ብታምን ኖሮ ከኔ ጋር ትሆን ነበርና!!!

* ምክንያቱም እኔ ከማምነውና ከማመልከው በአካልና በባሕርይ አንድ ከሆነውና ፈጣሪ እንጅ ፍጡር ካልሆነው ዮሐ. 1፤ 1-14 ፣ በአባቱ ቀኝ ተቀምጦ ከሚፈርደው ዕብ. 10፤16-30፣ ከአባቱ እግዚአብሔር አብ ጋር ዕኩል ከሆነው ዮሐ. 10፤30, ዮሐ. 16፤15 ከእግዚአብሔር ልጅ ከኢየሱስ ክርስቶስ ውጭ በሌላ መልክ የሚሰበኩ ኢየሱሶች ሐሰተኞች ኢየሱሶች ናቸውና!!!

* ምክንያቱም እሷ በወንጌሉ ላይ "... በዚያን ቀንም ከእኔ አንዳች አትለምኑም። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል። እስከ አሁን በስሜ ምንም አልለመናችሁም፤ ደስታችሁ ፍጹም እንዲሆን ለምኑ ትቀበሉማላችሁ። ይህን በምሳሌ ነግሬአችኋለሁ፤ ነገር ግን ስለ አብ ለእናንተ በግልጥ የምናገርበት እንጂ ከዚያ ወዲያ በምሳሌ የማልናገርበት ሰዓት ይመጣል። በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤ እናንተ ስለ ወደዳችሁኝ ከእግዚአብሔርም ዘንድ እኔ እንደ ወጣሁ ስላመናችሁ አብ እርሱ ራሱ ይወዳችኋልና። ከአብ ወጥቼ ወደ ዓለም መጥቻለሁ፤ ደግሞ ዓለምን እተወዋለሁ ወደ አብም እሔዳለሁ!" ዮሐ. 16፤23-28 በማለት አብን ስለኛ እንደማይለምን ወይም እንደማይማልድ የተናገረውን እኔ የማምነውንና የማመልከው ኢየሱስን አታምንምና፡፡ እሷ ክርስቶስ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ በምንበላው ቅዱስ ሥጋውና በምንጠጣው ክቡር ደሙ የእኛን ኃጢአት በማሥተስረይ ከአባቱ፣ ከራሱና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የሚያደርገውን ማስታረቅ ለመግለጽ በሐዋርያቱ የተጻፉ ጥቅሶችን ለምሳሌ ሮሜ 8፤34 አጣማ ወይም አሳስታ በመረዳት ክርስቶስ ዛሬም በአባቱ ቀኝ ተቀምጦ አባቱን እየለመነ የሚያስታርቅ አድርጋ በመረዳት የሳተች ናትና!!!

* ምክንያቱም ሐዋርያው ጳውሎስ በዕብ. 13፤7-9 እንደተናገረው ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትም ዛሬም ወደፊትም አንድና ያው ነውና!!!

ከዚህ ውጭ ግን ይች አባይ ነውረኛ አዝማሪ በነውረኛ ሥራዋ መቀጣት ስላለባት ዶ/ር ቤቴል ደረጀ ትውዝፍታም ዘፋኟን ቀጥታ ፍርድቤት መገተርና በሕግ ማስቀጣት አለባት!!! ሕግ ካለ!!!

ለትውዝፍታም አዝማሪዋ ለዘሪቱ ከበደ ያለኝ መልእክት ግን እስኪ መጀመሪያ በሱሪ መወጠርሽን ተይ??? ( ሴት የወንድ ልብስ አትልበስ፥ ወንድም የሴት ልብስ አይልበስ፤ ይህን የሚያደርግ በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነውና ዘዳ. 22፤5 ) ይላልና ቃሉ፡፡ ከዘማውያን ያልተለየ ጌጣጌጥሽን የፊት የከንፈርና ጥፍር ልቅለቃሽን ትተሽ ሥርዓት ያለው ክርስቲያናዊ አለባበስ ይኑርሽ እስኪ መጀመሪያ??? ከዚያ ስለየትኛው ኢየሱስ መስበክ እንዳለብሽ እንነጋገራለን፡፡ እራስሽን ሳትገዥ በዘማ ልብስ ተወጣጥረሽና የዘማ ቀለም ተለቅልቀሽ የቡናቤት ዘማዎችን መስለሽ እየዞርሽና በመመላገድ እየጨፈርሽ/እያስጨፈርሽ "ኢየሱስን እሰብካለሁ!" ማለት ግን አይከብድም???

ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

የቴሌግራም ቻናሌ ቤተሰብም ይሁኑ! t.me/MikaelzEthiop

የTwitter አድራሻዬ (@EthiopMichael): https://twitter.com/EthiopMichael?s=01
703 views/\/\!|<@e|, 01:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ