Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ፓስተር በጌታው ፍቃድ አርጓል። እንዲያው የፕሮቴስታንቶች ጌታ ግን አስገራሚ ነው። ተከታዮቹ | Michael Z Ethiop

አንድ ፓስተር በጌታው ፍቃድ አርጓል። እንዲያው የፕሮቴስታንቶች ጌታ ግን አስገራሚ ነው። ተከታዮቹ ራሱ ምን ዓይነት እምነት ነው ያላቸው? ይኸው ዓይናችን እያየ ጆሯችን እየሰማ አንድ ፓስተር አረገ። መቸም የእኛ ጉድ አያልቅም በዚህ ደረጃ የሚያምን ሕዝብ መካከል እየኖርን ነው። እንዲህ በኮርኔስ ውስጥ በጨርቅ ተጎትተው የሚያርጉ ፓስተሮች ናቸውኮ "ጌታን ተቀበሉ" የሚሉን። የነሱ ጌታ እንዲህ ያለ ነው።

ኧረ አምላካችንና ጌታችን ንጉሣችን ክርስቶስ ሆይ ዘገየህ። መምጫህ ራቀብን። እነዚህ ጉደኞች በሕዝብህ ላይ እየቀለዱ እስከመቼ ይኖራሉ። ማራናታ! ጌታ ሆይ ና!