Get Mystery Box with random crypto!

Action Fitness Master Eskender💪

የቴሌግራም ቻናል አርማ mexicofitness — Action Fitness Master Eskender💪 A
የቴሌግራም ቻናል አርማ mexicofitness — Action Fitness Master Eskender💪
የሰርጥ አድራሻ: @mexicofitness
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 906
የሰርጥ መግለጫ

"ለጤናዎ ካሰቡ ወደ እኛ ይደውሉ"
Fitness/አካል ብቃት
Fitness consulting/ የፊትነስ ምክር አገልግሎት
Healthy Diet tips/ጤናማ አመጋገብ
ውፍረት መቀነስ / fat lose
የስፓርት ህክምና እና ሌሎችም!
ይጠይቁን @eskeabrave
Personal Trainer Master Eskender
0911008014/0910531281
የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-11-13 09:29:15
#Lesson.one1
ስፖርት ለመስራት ወደ ጂም ስትገቡ በተለይ ጀማሪ ከሆናችሁና ሰውነታችሁን መገንባት ስትፈልጉ በስንት ኪሎ ልጀምር ቀላል ላንሳ ወይስ ከባድ ብረት በማለት አትቸገሩ ሁላችንም እንደ አቅማችን ሰውነታችን ለመገንባት የሚፈለገው የክብደት መጠን አለ ይህንንም ለማወቅ 1RepMax ሰውነታችሁ ያለውን አቅም በሙሉ ተጠቅሞ አንድ ጊዜ ብቻ ለማንሳት የቻልነውን ክብደት ኪሎ ማወቅ በመቀጠል የኪሎውን ከ70-80% መስራት ከ10-12Rep ከ 3-4Set እስከ(-) የሚለው አስፈላጊነቱ የሁሉም ሰው Fitness performance ስለሚለያይ ነው። በዚ መልኩ ምንም ግር ሳይላችሁ መስራት ትችላላችሁ።
ለበለጠ ማብራሪያ
Eskea Fitness Ethiopia ዮቲዮብ
https://www.youtube.com/channel/UCZRb4MU52OJQ0r3v3CVDUbA

ጥያቄ??? TG
@eskeabrave

አጭር ማብራሪያ
TikTok
#eskeafitness
579 views06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-13 09:28:36
ለምን ውፍረት መቀነስ አቃተን?
ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ ደግሞ ለምን ውፍረት ወይም አላስፈላጊ ስብ መቀነስ እንዳቃተንና ለመቀነስ ብለን የምናደርጋቸው ኮመን የተለመዱ ስህተቶች ምን ምን ናቸው ምንስ ነው በዋነኝነት ማድረግ ያለብን ሚለውን በክፍል አንድ እነዚን 9ምክንያቶች ይዤላችሁ ቀርቤያለው ተከታተሉን--->
#1ኛ በቂ እንቅልፍ አለማግኘት
በአማካይ ከ 7 - 8 ሰዐት "ጥሩ" እንቅልፍ ማግኘት፣
#2ኛ በቂ በፋይበር የበለፀጉ ምግቦች አለመውሰድ
እንደ ብሮኮሊ፣ሙዝ፣አቮካዶ፣አፕል፣ስትሮበሪ
እና ሌሎችም
#3ኛ በቂ ውሀ አለመጠጣት ውፍረት መቀነስ ሚፈልግ ሰው በአማካኝ በቀን 2ሊትር በላይ መውሰድ አለበት በተለይም ከምግብ በፊት።
#4ኛ ዘይት፣ የምንመገበው ላይ ዘይት ወይም ቅባት ማብዛት እጅግ በጣም በስሱ ነው ዘይት መጠቀም ያለብን።
624 views06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-13 08:30:39 Channel name was changed to «Mexico Fitness Master Eskender »
05:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-04 15:39:34
1.2K views12:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-04 15:39:19
1.1K views12:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-04 15:39:09
1.1K views12:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-29 12:28:01
1.3K views09:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-30 00:20:28
ተመስገን! #ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ!
#UK ለንደን በሚገኘው የNew Skill Academy የአካል ብቃት አሰልጣኝነት ሰርተፍኬት አግኝቻለው! ከጠበኩት በላይ ብዙ (32) Module የያዘ ሰፊ እውቀት ያገኘሁበት ነው!
ለኔም እንደጠቀመኝ ለምትፈልጉ ይጠቅማችሁ ዘንድ እንዴት ትምህርቱን መውሰድ እንደምትችሉና ስለ ክፍያው ሙሉ መረጃ በ #youtube ቻናሌ በቅርቡ ቪዲዮ እለቅላቹሀለው!
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን!
ይቀጥላል next ------>>>>#ECA #PT
#Certified #fitnesstrainer #mastereskender
2.1K views21:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-17 08:40:41 The effects of exercise on mood are so powerful that choosing to exercise (or not) even makes a difference over short periods.

One study asked 26 healthy men and women who normally exercised regularly to either continue exercising or stop exercising for two weeks. Those who stopped exercising experienced increases in negative mood
@mexicofitness
#MasterEskender
2.0K views05:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ