Get Mystery Box with random crypto!

ለምን ውፍረት መቀነስ አቃተን? ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ ደግሞ ለምን ውፍረት ወይም አላስፈላ | Action Fitness Master Eskender💪

ለምን ውፍረት መቀነስ አቃተን?
ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ ደግሞ ለምን ውፍረት ወይም አላስፈላጊ ስብ መቀነስ እንዳቃተንና ለመቀነስ ብለን የምናደርጋቸው ኮመን የተለመዱ ስህተቶች ምን ምን ናቸው ምንስ ነው በዋነኝነት ማድረግ ያለብን ሚለውን በክፍል አንድ እነዚን 9ምክንያቶች ይዤላችሁ ቀርቤያለው ተከታተሉን--->
#1ኛ በቂ እንቅልፍ አለማግኘት
በአማካይ ከ 7 - 8 ሰዐት "ጥሩ" እንቅልፍ ማግኘት፣
#2ኛ በቂ በፋይበር የበለፀጉ ምግቦች አለመውሰድ
እንደ ብሮኮሊ፣ሙዝ፣አቮካዶ፣አፕል፣ስትሮበሪ
እና ሌሎችም
#3ኛ በቂ ውሀ አለመጠጣት ውፍረት መቀነስ ሚፈልግ ሰው በአማካኝ በቀን 2ሊትር በላይ መውሰድ አለበት በተለይም ከምግብ በፊት።
#4ኛ ዘይት፣ የምንመገበው ላይ ዘይት ወይም ቅባት ማብዛት እጅግ በጣም በስሱ ነው ዘይት መጠቀም ያለብን።