Get Mystery Box with random crypto!

ተመስገን! #ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ! #UK ለንደን በሚገኘው የNew Skill Academy የአ | Action Fitness Master Eskender💪

ተመስገን! #ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ!
#UK ለንደን በሚገኘው የNew Skill Academy የአካል ብቃት አሰልጣኝነት ሰርተፍኬት አግኝቻለው! ከጠበኩት በላይ ብዙ (32) Module የያዘ ሰፊ እውቀት ያገኘሁበት ነው!
ለኔም እንደጠቀመኝ ለምትፈልጉ ይጠቅማችሁ ዘንድ እንዴት ትምህርቱን መውሰድ እንደምትችሉና ስለ ክፍያው ሙሉ መረጃ በ #youtube ቻናሌ በቅርቡ ቪዲዮ እለቅላቹሀለው!
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን!
ይቀጥላል next ------>>>>#ECA #PT
#Certified #fitnesstrainer #mastereskender