Get Mystery Box with random crypto!

ኪሎ እየቀነሱ የተስተካከለ fit የሆነ አቋም መያዝ. Vብዙዎቻችን ኪሎ ለመቀነስ ብዙ ኪሎ ሜ | Action Fitness Master Eskender💪

ኪሎ እየቀነሱ የተስተካከለ fit የሆነ አቋም መያዝ.
Vብዙዎቻችን ኪሎ ለመቀነስ ብዙ ኪሎ ሜትር እንሮጣለን ወይም እራት እንተዋለን እርግጥ ነው ምግብ 80%በላይ ኪሎ ለመቀነስ አበላላችንን ማየት ማስተካከል ነው ከዚህ በፊትም ስለ ኪሎ መቀነስ ላይ ፅፌዋለው ምግብ በመተው ብቻ ለውጥ አይመጣም እራሱን የቻለ disadvantage አለው.
አሁን ሳይንሱ ያረጋገጠው ስብ እያቃጠልን ጥሩ አቋም እንዲኖረን ማድረግ ይቻላል በተመሳሳይም fat lose እያደረጉ weight gain ማድረግም አለ ዋናው አበላላችንን ማስተካከል እና የምንስራውን እንቅስቃሴ ለይቶ ማወቅ ነው. በአሁኑ ሰዐት ሳይንሱ ያረጋገጠው compound exercise የምንላቸው ፦ Squat,shoulder press,deadlift...., የምንላቸው በብረት ተሽክመን የምንሰራቸው እንቅስቃሴዎች እና ሆድ ላይ የሚያተኩሩ... leg raise,plank,cable crunch , capitain chair leg raise. የምንላቸው ወሳኝ የምንላቸው እንቅስቃሴ ናቸው. ስለዚህ ብዙ ከመሮጥ ይልቅ በብረት የሚሰሩ እንቅስቃሴውች ጠቃሚና ወሳኝ መሆኑን ሳይንስ አስቀምጦልናል. Google አድርጉ. በግልፅም የሚታይ ነው.. ከዚ ጋር ተያይዞ #ሴት ልጅብረት አታነሳም የሚል ሓላ ቀር አስተሳሰብ መወገድ አለበት ዋናው goalችን ምንድን ነው ነው እንደ ሴቷ ፍላጎት.. ኪሎ ማስቀነስም.8ቁጥር ሼፒ ማድረግም.ጥንካሬ መስጥትም.ፍላጎቷ ከሆነ (ቅርፅ ተወዳዳሪ ከሆነችም ፈርጣማ አካል መያዝ ትችላለች) እንዳልኩት እንደ #ግባችን #አበላላችን#እንቅስቃሴዎቻችን#workoutschedule ይለያል ይህንን ጠንቅቆ ማወቅ ያስፈልጋል.!
Master Eskender
You can ask if u have some....
Thank you...