Get Mystery Box with random crypto!

#tip የቦርጭን ስብ ለማጥፋት ተብሎ ሲት አፕ ክረንች 'ብቻ' መስራት የጀርባ ህመም ሊያስከትል ይ | Action Fitness Master Eskender💪

#tip
የቦርጭን ስብ ለማጥፋት ተብሎ ሲት አፕ ክረንች "ብቻ" መስራት የጀርባ ህመም ሊያስከትል ይችላልና ሲት አፕን ብቻ ከመስራት እንቆጠብ በተለያዩ እንቅስቃሴዎች መጀመሪያ ሰውነታችን ላይ ያለውን ስብ መቅለጥ አለበት!
ሆድን ከታችኛው የጀርባ ክፍል ጋር ነው እየተስራ መሄድ ነው ያለበት ጠንካራ የ#Core muscleሊኖረን ያስፈልጋል!
ቦርጭ እንዲጠፋ ሲት አፕ ስራ #ስህተት ነው! ቅደም ተከተሉን አልጠበቀም!!!
#You have to bring you body fat down first!
Go for #HIIT
@eskeaBrave
#befit
@mexicofitness