Get Mystery Box with random crypto!

ዘንድሮ 12 ተኛ ኢንተራንስ ለወሰዳችሁ ተማሪዋች ይህም እንደሚታወቀው የ 12 ክፍል ፈተና | Metti high school ™

ዘንድሮ 12 ተኛ ኢንተራንስ ለወሰዳችሁ ተማሪዋች


ይህም እንደሚታወቀው የ 12 ክፍል ፈተና መውሰዳችሁ ይታወቃል እናም ከትምህርት ሚኒስቴር ኦርጂናል ዶክመንት ወይም ማለፋችሁን የሚያረጋግጥ የእውቅና ወረቀት እየጠበቃችሁ እንደሆነ ይታወቃል

እናም ይህ ዶክመንት ወደ ት/ቤታችን ስለተላከ ፈተና የወሰዳቹበት ጣቢያ ድረስ መታችሁ ዶክመንታችሁን እንድትወስዱ ስንል እናሳስባለን::

የት/ቤቱ ጽ/ቤት

@mettihighschool
@mettihighschool