የልጅነተችን ሙላት ከውድቀት በፍት አዳም የነበረው ማንነት (የእግዚአብሔር መልክ፣ ምሳሌ) አይደለም። በሥጋ የተገለጠውን የክርስቶስን ልዩ ውበት በንቃት ለማንጸባረቅና ክርስቶስን ለመምሰል በክርስቶስ ውስጥ የተፈጠረው አዲሱ ማንነት ከቀደመው በእጅጉ ይልቃል። 136 views18:12