#ምን_ሠራ? : ፡ ደረቴን ነፍቼ መንገዱን ሞልቼ በ አያቶቻችን ገድል አለው ስንጎማለል። : : እውነቱ አንገቴን ምደፋው እኔን የሚንቁኝ አንተስ ቆይ ምን ሠራ ብለው ከጠየቁኝ። 180 views06:24