Get Mystery Box with random crypto!

|||ሳትኩኝ መጣች እና ልጅት እቅፍ አርጋኝ ድንገት አቅሌን ሳትኩኝ ከቶ አለሜን ረሳሁ ከመረሳት | For ethios መፀሀፍ, ትረካ, አጫጭር ታሪኮች 📚📜📓🚵🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪novels, 🇹ethiopians books

|||ሳትኩኝ

መጣች እና ልጅት
እቅፍ አርጋኝ ድንገት
አቅሌን ሳትኩኝ ከቶ አለሜን ረሳሁ
ከመረሳት ድኜ ባንቺ አለምን ገዛሁ።
.
.
የፍቅር ገበያ
እኔን እንደሸቀጥ አንችን ደሞ ገዢ
ካረገሽ ምን ልሆን፤
እመጣልሻለሁ
አቅምሽ እንዳሰበው ረክሼ እንደሆን።

ሚኪ