Get Mystery Box with random crypto!

ጥያቄ ተነድፈው መልስን ቢጠብቁ ምነው በዝምታ መልሶች ሁሉ አለቁ ዝምም ጭጭ እረጭ ዝምታን ሰባሪ ቢ | For ethios መፀሀፍ, ትረካ, አጫጭር ታሪኮች 📚📜📓🚵🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪novels, 🇹ethiopians books

ጥያቄ ተነድፈው መልስን ቢጠብቁ
ምነው በዝምታ መልሶች ሁሉ አለቁ
ዝምም
ጭጭ
እረጭ
ዝምታን ሰባሪ ቢወጣ ከነሱ
ለጥያቄው ምላሽ እንጃ ሆነ መልሱ

ዮኒ
ኣታን