Get Mystery Box with random crypto!

ቧልትን ከፈገግታ ሳቅን ከፌዝ ጋራ ባንድ ላይ ቀይጠን አቅልመን በጥብጠን በሐዘን ባህር ላይ ብናንቆ | .

ቧልትን ከፈገግታ
ሳቅን ከፌዝ ጋራ
ባንድ ላይ ቀይጠን
አቅልመን በጥብጠን
በሐዘን ባህር ላይ ብናንቆረቁርም
ባህሩ ሰፊ ነው መልኩን አይቀይርም።

#በእውቀቱ_ስዩም