Get Mystery Box with random crypto!

ልባችሁ አይደንግጥ፥ አይሸበርባችሁ፣ የነገስታት ንጉስ፥ ጌታ እያለላችሁ። ስጋን የሚገድልን፥ አትፍራ | መንፈሳዊ ግጥሞች ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ

ልባችሁ አይደንግጥ፥ አይሸበርባችሁ፣
የነገስታት ንጉስ፥ ጌታ እያለላችሁ።
ስጋን የሚገድልን፥ አትፍራ አትስጋ፣
ሰመዓትነት ነው፥ የነፍሳችን ዋጋ።
++++
አንድ ቤተክርስቲያን
አንድ ሲኖዶስ
አንድ ፓትሪያርክ
አንድ መንበር