Get Mystery Box with random crypto!

ዘር መሆኑን ሳያውቅ፥ የክርስቲያን ደም፣ አንዱ ወድቆ ሲሞት፥ እልፍ እንደሚቆም። ዛሬም ይቸኩላል፥ | መንፈሳዊ ግጥሞች ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ

ዘር መሆኑን ሳያውቅ፥ የክርስቲያን ደም፣
አንዱ ወድቆ ሲሞት፥ እልፍ እንደሚቆም።
ዛሬም ይቸኩላል፥ ሄሮድስ ሊቀላ፣
አላወቀም መሰል ....
አንዱ ሞቶ ሲያድር፥ ሺህ እንደሚፈላ።
አትንኩን ብንልም፥ አንዴ ነካችሁን፣
ሰማዓትነትን ፥በመግደል ሸልሙን።
++++
አንድ ቤተክርስቲያን
አንድ ሲኖዶስ
አንድ ፓትሪያርክ
አንድ መንበር