Get Mystery Box with random crypto!

እኔ ጥቁር እለብሳለሁ እናተስ? ማሳሰቢያ!!!!!!!! የነነዌ ጾም 3ቱን ቀን ከጥር 29 - የካ | መንፈሳዊ ግጥሞች ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ

እኔ ጥቁር እለብሳለሁ እናተስ?
ማሳሰቢያ!!!!!!!!
የነነዌ ጾም 3ቱን ቀን ከጥር 29 - የካቲት 1 ቀን ጥቁር በመልበስ ጸሎተ ምህላ እና ጸሎተ ኪዳን እያደረስን ለቤተክርስታናችን እና ለአባቶቻችን ድጋፍ እናሳይ!
ለ10 ሰው እናጋራው ለራሳችን ለህሊናችን ስንል!