Get Mystery Box with random crypto!

ወራሪው የአፋር ህዝብን ንቆ እና ከባባድ መሣሪያዎችን ተማምኖ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ጭፍን መንጋ በ | ምን አዲስ

ወራሪው የአፋር ህዝብን ንቆ እና ከባባድ መሣሪያዎችን ተማምኖ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ጭፍን መንጋ በአብኣላ ግንባር ጦርነት መክፈቱ ይታወቃል!!
ነገር ግን ጀግንነታቸውን በቃላት ለመግለፅ እንኳን የሚከብደው የአፋር አናብስቶች የመጣውን ሰፊ መንጋ እናዳልነበር አርገውት ተሸክሞ የመጣውን ከባድ መሳሪያ ተረክበው የአብኣላን ቁራሽ መሬት ሳያስነኩ በህይወት የተረፈውን ጥቂት የወራሪውን መንጋ ወደመጣበት አስፈርጥጠውታል!!!
ይህ ድል ከፍተኛ መስዋትነት ተከፍሎበታል!!!!
የአፋር ጀግንነቱ በልቡ ነው!
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!