Get Mystery Box with random crypto!

#አብአላ መግባት ገነት(ጀነት) መግባት የሆነበት ወራሪው ወያኔ ለ8ኛ ጊዜ በዛሬው እለት በአፋር | ምን አዲስ

#አብአላ መግባት ገነት(ጀነት) መግባት የሆነበት ወራሪው ወያኔ ለ8ኛ ጊዜ በዛሬው እለት በአፋር ሰሜናዊ ዞን በ #መጋሌ ወረዳ በኩል ጦርነት ከፍቶ ነበር!!
ነገር_ግን በዚህ ግምባር ቀድሞ በተጠንቀቅ እና ዝግጅት ሲጠብቅ የነበረው የአፋር ህዝባዊ ሰራዊት ወራሪውን እንደተለመደው ደና አርገው ቀጥቅጠው ያመጣውንም ከፊል መሳሪያ ተረክበው ወደመጣበት ከነ_ውርደቱ እንዲመለስ አድርገውታል።
#ማስታወሻ
አብኦላ ከመቀሌ 40 ኪ/ሜ ርቀት ላይ ብቻ የምትገኝ ከተማ ነች!!!
ለዛም ነው ወራሪው በተደጋጋሚ በቀላሉ ጦርነት እየከፈተ ያለው!!!

አፋር አያወራም....፣
ጀግንነት በተግባር ያሳይሀል እንጂ!
ኢትዮጵያዊ ታሸንፋለች