Get Mystery Box with random crypto!

#ወራሪው_እቆርጣለሁ_ብሎ_የተቆረጠበት አስደናቂ ድል..... ወራሪው ትናንት ሌሊት በአብኣላ | ምን አዲስ

#ወራሪው_እቆርጣለሁ_ብሎ_የተቆረጠበት አስደናቂ ድል.....
ወራሪው ትናንት ሌሊት በአብኣላ ግምባር 80ዎቹ ኋላቀር በሆነ ስትራቴጂ በአፋር ጀግኖቹ ላይ ቆረጣ ሞክሮ ከ500 በላይ የወራሪው መንጋ እራሱ ወራሪው ተቆርጦ በአፋር ህዝባዊ ሀይል ከበባ ውስጥ ገብቶ.... በአስደናቂ ፍጥነት 500ውም መንጋ ወደ ሲኦል ተልከዋል!!(የአፋር ሀይል መማረክ አቁሟል!)
በትላንቱ ውጊያ በአፋር ጀግኖች በኩል ከፍተኛ መስዋዕትነት የተከፈለበት ትልቅ ድልም የተገኘበት ጦርነት ነው!!!

የዛሬው የወራሪዎቹ ሚዲያ ለቅሶና ጋጋታ ዋንኛ ምክንያት በትናንቱ ሌሊት የአፋር
አናብስት የደረሰባቸው ውርደት እና ሽንፈት ምንጭ ነው።

አሁን ላይም ጦርነቱ የቀጠለ ሲሆን... የአፋር አናብስት ሰንሰለታማውን ተራሮች
በደምብ ስለሚያውቅ ጠላትን በቀላሉ እየጠረጉት ይገኛሉ!!!

ድል ለአፋሮች
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች