Get Mystery Box with random crypto!

አፋር ላይ ተጠቃሁ.. ተወረርኩ እያሉ ማልቀስ ብሎ ነገር የለም!!! ሁሉም ግንባር ላይ | ምን አዲስ

አፋር ላይ ተጠቃሁ.. ተወረርኩ እያሉ ማልቀስ ብሎ ነገር የለም!!!

ሁሉም ግንባር ላይ ነው ያለው!!
ወራሪውም ከነ_ታንኩም አልቻላቸውም!!!አዝረጠረጡት ....
አሁን ላይ ወራሪው የያዛቸው ምሽጎች ለቆ ፈርጥጧል....!!!
ይሄ ነው አፋር.

ለዛም ነው ወራሪው ዛሬ በመግለጫዎቹ አንድም ሲያስፈራራ አንድም ሲለምን የዋለው!!!

ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!