Get Mystery Box with random crypto!

የሀገር ባለውለታ ቱጃር ባለሀብቱ ሸህ አሊ አላሙዲን በሚድሮክ ግሩፕ ስር የሚገኘው ድርጅታቸው ሸገር | ምን አዲስ

የሀገር ባለውለታ ቱጃር ባለሀብቱ ሸህ አሊ አላሙዲን በሚድሮክ ግሩፕ ስር የሚገኘው ድርጅታቸው ሸገር_ዳቦ በ2012 አ/ም 70ሚሊየን በ2013 አ/ም ደሞ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ መክሰሩ ይታወቃል....
ነገር ግን ለሸሁ ይህ በሚነገራቸው ጊዜ

< ምን ችግር አለው ለኔም ሰዳቃ ነው!>
ብለው ነበር አስገራሚ መልስ የሰጡት!

እውን ድርጅቱ በዳቦ ብቻ ነው ይህን ያህል ብር ሊከስር የቻለው የሚለውን ሀሳብ ዋጥ አርገን.........
ከነ_ችግሮቻቸውም ቢሆን ለዘመናት ለሀገራቸው በተለይም የሚደርስላቸው አተው ለተቸገሩ ቀላል ማይባል ውለታ ውለዋል!
#ሸህ_አሊ_አላሙዲን
ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ!!!
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!