Get Mystery Box with random crypto!

ምንም አልጎደለህም! እጅግ ውድ የሆነ መኪና ቢኖርህና ከፊቱ ሁለት ፈረሶች በገመድ አስረህ ብታስጎ | MEGA Et 💬

ምንም አልጎደለህም!

እጅግ ውድ የሆነ መኪና ቢኖርህና ከፊቱ ሁለት ፈረሶች በገመድ አስረህ ብታስጎትተው መኪናው ሊንቀሳቀስ ይችላል፤ ግን የፈለክበት አያደርስህም! ቁልፉን አስገብተህ ብታስነሳውና ብትነዳው ግን የምትፈልገው ቦታ በፈለከው ፍጥነት ያደርስሀል።

መኪናው አዕምሮህ ነው፤ ቁልፉ ደግሞ አመለካከትህ ነው። ወዳጄ ምንም የጎደለህ ነገር የለም የፈለክበት መድረስ ትችላለህ! ፈጣሪ የሰጠህን ካልተጠቀምክበት ግን ውዱ መኪናህን በፈረስ እየጎተትከው ነው።

https://t.me/LiquismQLA