Get Mystery Box with random crypto!

መዝሙር ፩፮: ጌታ ዘመንን ለወጠልን/2/ አምላክ ዘመንን ለወጠልን ምድርን የጎበኘ ለወጠል | የአካባቢ ወጣቶች መዝሙራት

መዝሙር ፩፮:
ጌታ ዘመንን ለወጠልን/2/
አምላክ ዘመንን ለወጠልን


ምድርን የጎበኘ ለወጠልን
በቸርነትህ ።።።።።።።።
ወራቱን ዓመቱን ።።።።።።።።።
ትቀይራለህ ።።።።።።።።።
ጥሙን ታረካለ ።።።።።።።።።።
ዉሀ ትሞላለ ።።።።።።።።።።
በብልፅግናህ ።።።።።።።።።።።
ትባርካታለ ።።።።።።።።።።።

/አዝ =====

ምድርም በደውሰብ ለወጠልን
ጠግቦል በእጅህ ።።።።።።።
ተራሮች እረኩ ።።።።።።።።
በነጠብጣብህ ።።።።።።።።
ማስተማሪያወች ።።።።።።።።።
መንጋዕ ለብሰዋል ።።።።።።።።።።
በእግዚአብሔር ወንዞች ።።።።።።።
ዉሀ ተሞልተዋል ።።።።።።።።።

/አዝ =====

ለሰዉ በህይወቱ ለወጠልን
ፀሀይ አዉጥተሀል ።።።።።።።
በቀኑ ላይ ቀንን ።።።።።።።።።
ጨምረ ሰተሃል ።።።።።።።።።
የድካሙን ፊሬ ።።።።።።።።።።
እየባረክለት ።።።።።።።።።።።
ተበዛለታለ ።።።።።።።።።።።
እግሩን እስከ ሽበት ።።።።።።።።።

/አዝ =====

የሰዉ ልጅ ቢጨነቅ ለወጠልን
ነገን ለመሰንበት ።።።።።።።።።
እድሜሜ እድሜ አዮንም ።።።።።።
ያላንተ ቸርነት ።።።።።።።።።።
የዘመናት ጌታ ።።።።።።።።።።።
አንተ በመሆን ።።።።።።።።።።።
የእድሚያችን ቁጥር ።።።።።።።።።።
አለ በመዝገብህ ።።።።።።።።።።።

/አዝ =====

አሮጌውም አልፎል ለወጠልን
መቶል አዲስ ዘመን
ሁላችን በተስፋ
አዲስ ሰው እንሁን
በንስሀ ፀጋ
በስራ በርትተን
በእግዚአብሔር ቸርነት
ገና እንኖራለን

https://t.me/maheberat