Get Mystery Box with random crypto!

አበባ አየሽ ወይ እሰይ ደስ ደስ ይበላችው ደስ ደስ ይበላችው አዲሱ አመት መጣላችው ደስ ደስ ይበ | የአካባቢ ወጣቶች መዝሙራት

አበባ አየሽ ወይ

እሰይ ደስ ደስ ይበላችው ደስ ደስ ይበላችው
አዲሱ አመት መጣላችው ደስ ደስ ይበላችው/4/

ደስ ብሎን መጣን ደስ ብሎን/2/
ደስ ብሎን መጣን ደስ ብሎን/2/፡
ሀብተ ማርያም ኧኸ አንተ አለህ ብለን
አርሴምዬ ኧኸ አንቺ አለሽ ብለን
ተክለኃይማኖት ኧኸ አንተ አለህ ብለን

አበባ የሆሽ """" ቅድስት
አበባ የሆሽ """" ቅድስት

ኢትዮጰያ ትብራ "ቅድስት"
ትለምልምልን " " "
እጇን ዘርግታ " " "
ወደ አምላካችን " " "
የእግዚአብሔር እርሻ" " "
ትሁን ኤፍራታ " " "
እኛም እንፈስ " " "
ከበረከቷ " " "
የእግዚአብሔር ይሁን" " "
ትንሽ ትልቁ " " "
የጌታን ጥሪ " " "
እንዳትንቁ " " "
ግቡ ከመቅደስ " " "
ከጸሎት ስፍራ " " "
ውጡ ከሴኬም " " "
ከሞት ተራራ " " "

አደይ መና ሙዳይ ማርያም ነይ/2/
አደይ የተዋህዶ ልጅ እልል በይ/2/

ተልኮ መቶ ቅድስት
ገብርኤል ድንግል ጋ " " "
ያበስራት ጀመር " " "
እያረጋጋ " " "
ማርያም ድንግል " " "
ደስ ይበልሽ " " "
የዓለሙን መድህን " " "
ትወልጃለሽ " " "
ስሙን አማኑኤል " " "
ትዪዋለሽ " " "
ከአንቺ የሚወጣው ቅዱስ ነው
የሚወለደው " " "
ከሦስቱ ቅዱስ " " "
አንዱ ቅዱስ ነው " " "

አደይ መና ሙዳይ ማርያም ነይ/2/
አደይ የተወህዶ ልጅ እልል በይ/2/

ድንግል ማርያምን ቅድስት ብንለምናት
ግሸን ማርያምን " " " "
ጻድቃኔ ማርያም " " " "
ዮሐንስ ማርያም " " " "......
ምህረት የሚያሰጥ ቅድስት
ቃል ኪዳን አላት ቅድስት
ሰይጣን ይርቃል " " "
የቀርባል ሰላም " " "
ስሟ ሲጠራ " " " ወይብላ ማርያም
ስሟ ሲጠራ " " " ኩክ የለሽ ማርያም....

አደይ መና ሙዳይ ማርያም ነይ/2/
አደይ የተዋህዶ ልጅ እልል በይ/2/

ለፈጣሪዋ ቅድስት ምስጋና አቅርባ ቅድስት
ኢትዮጵያዊቷ " " "ንግስተ ሳባ " " "
ንግስተ ሳባ " " "እናት ማክዳ " " "
ጥበቡን ይዛ " " "ሄዳ ሠሎሞን ጋር" " "
እንቆቅልሹን " " "ልትፈትን " " "
አስቀምጣ አበባ " " መዐዛው የሚሸት " " "
የቱ ነው አለችው ከሁለቱ (ኪዳነ ምህረት)/2/
ለአንቺን የሠጠ ቅድስት
ኢትዮጰያን በአስራት " " "
ቅዱሳን አበው " " "
የሞሉብሽ " " "
እነ ተክልዬ ቅድስት ጸለዩብሽ
እነ ሐብትዬ " " " " " " ".....
ሐገረ እግዚአብሔር ቅድስት
ኢትዮጵያ ነሽ ቅድስት

ኢትዮጰያ በታሪክሽ ጥንታዊት ነሽ/2/
ተዋህዶ ደስ ይበልሽ በልጆችሽ/2/

ድንግል ማርያምን ቅድስት ብንለምናት
እንጦጦ ማርያም " " " " " " "
ሰማዕቷ አርሴማን " " " " " " "
ክርስቶስ ሰምራን " " " " " " "
ኢየሉጣንም " " " " " " ".......
ምህረት የሚያሰጥ ቃል ኪዳን አላት
ሰይጣን ይርቃል ቅድስት
ይቀርባል ሰላም " " "
ስሟ ሲጠራ " " "
ድንግል ማርያም
አደይ መና ሙዳይ ማርያም ነይ/2/
አደይ የተዋህዶ ልጅ እልል በይ/2/

https://t.me/maheberat