Get Mystery Box with random crypto!

መኖር ካማረልን ህይወት ከቀጠለ እያስቀየምኩሽም ልብሽ ይሁን ካለ በመኖር መካከል ሁኜ በደለኛ እሚፈ | የፍቅር ጀማሪ 😘😍

መኖር ካማረልን ህይወት ከቀጠለ
እያስቀየምኩሽም ልብሽ ይሁን ካለ
በመኖር መካከል ሁኜ በደለኛ
እሚፈርድብኝ ሳይኖር የሚበይን ዳኛ
ተበዳይም ሆነሽ ፈራጅ ሆነሽብኝ
ምህረት አድርገሽ ፍቅርን ከሰጠሽኝ
መውደድሽ ካየለ በህይወት ጎዳና
ውዴ ምን እላለው ይሁን እንደገና


https://t.me/Binayeeeee

https://t.me/LovestoryB_Wiz_H
https://t.me/LovestoryB_Wiz_H