Get Mystery Box with random crypto!

ስሚኝማ ፍቅር በሰው ሰርግ መጥቼ አንቺን አስናፈቁኝ አላገባም እንዳልኩ ሁሉን እረስቼ ላይሽ ተመኘ | የፍቅር ጀማሪ 😘😍

ስሚኝማ ፍቅር
በሰው ሰርግ መጥቼ
አንቺን አስናፈቁኝ
አላገባም እንዳልኩ ሁሉን እረስቼ
ላይሽ ተመኘውኝ
ልብሽ ቦታ ካለው
ዛሬም ከናፈኩሽ
ደግሞ ፈቅደሽልኝ
አስቲ ሚስቴ ላርግሽ
ይሄም ቅር ካለሽ
እኔ ልሁን ባልሽ

https://t.me/Binayeeeee

https://t.me/LovestoryB_Wiz_H
https://t.me/LovestoryB_Wiz_H