Get Mystery Box with random crypto!

ስሚኝማ ፍቅር በባለፈው ጊዜ አግቢኝ ደግሞ ብልም ስሜታዊ ሁኜ ዛሬም አልቀጥልም ላገባሽ አሰብኩኝ ት | የፍቅር ጀማሪ 😘😍

ስሚኝማ ፍቅር
በባለፈው ጊዜ አግቢኝ ደግሞ ብልም
ስሜታዊ ሁኜ ዛሬም አልቀጥልም
ላገባሽ አሰብኩኝ ትንሽ ስረጋጋ
መደመር መቀነስ ማካፈል ጀመርኩኝ
የላጤዋን ምግብ
የላጤዋን ምግብ ደሞ እንዳልጋብዝሽ
እንቁላል በአቅሟ አስራአምስት ገባች
ምንይሁን ብዬ ነው አግቢኝ ደሞ ያልኩሽ
እባክሽ አይክፋሽ መንግስት ከራራልን
ኑሮን ከቀነሰው ለእለት ጉርስ እሚሆን
ምንገዱን ካበጀው ይኋውልሽ ቃሌ
በቤቴ መንገስሽ ፍፁም የማይቀር ነው
ደግሞ ደግሞ ደግሞ
ፀሎትሽ ተሰምቶ አምላክ ከወረደ
በምህረት ደመና ይህንን አምናለው
እሱ ያኖረናል እየሰጠ መና
ያኔ እንጋባለን በፈጣሪ መንገድ ሂሳብ የለምና

https://t.me/Binayeeeee

https://t.me/LovestoryB_Wiz_H
https://t.me/LovestoryB_Wiz_H