የህይወት እውነታ #ሁሉንም ሰው ልታስደስት አትችልም፡፡ ይህ ትልቅ እውነታ ነዉ፡፡ #የሆኑ ሰዎች ቢጠሉህ ምንም ማለት አይደለም፡፡ #የሚወዱህ እንዳሉ ሁሉ የሚጠሉህም እንደዚያው መብዛታቸው አይቀርም፡፡ #ሰዎች ስላንተ ያላቸው አመለካከት ያንተ ጉዳይ አይደለም፡፡ #የመሰላቸውን ያህል ሊገምቱ ፣ ዋጋ ሊያወጡ ሊያወርዱ ፣ ወይም ሊሰቅሉ ይችላሉ፡፡ #ሰዎች አንተ ላይ ባላቸው #አመለካከት ማንነትህን እያመቅክ እና ቀዝቀዝ እያደረክ አትኑር... #ራስህን ሆነህ በሕይወትህ ትልቅ ዋጋ ለምትሰጣቸው ሰዎች ብቻ የሚጠበቅብህን መስዋእትነት ክፈል ፡፡ #Pawlos https://t.me/Loveerdey 61 viewsጥቁር ሰው, 16:42