Get Mystery Box with random crypto!

ሳትሰስች ስጪ!! ማታ ለመኝታ አልጋ ላይ ስትወጪ ለሊቱ እንዲሰምር ሳትሰስች ስጪ ጥዋት እንደነጋ | 👉👉👉❤️❤️❤️❤️👈👈👈

ሳትሰስች ስጪ!!

ማታ ለመኝታ አልጋ ላይ ስትወጪ
ለሊቱ እንዲሰምር ሳትሰስች ስጪ
ጥዋት እንደነጋ ሳትወርጂ ከአልጋ
ደግመሽ መስጠትሽ እንዳይዘነጋ
ሻወር ቤትም ቢሆንም ኩሽና ስትገቢ
ካንጀትሽ ለግሽው ሳትንገበገቢ
ከዋልሽበት ቦታ በሰላም ስትመጪ
በርከክ በይና ጎንበስ ብለሽ ስጪ
ቀናትን ሳትመርጪ ሰኞ አርብ ሳትይ
ሰባቱንም ቀናት ለሱ አትከልክይ
ሕይወትሽ እንዲያምር ኑሮሽ እንዲቃና
ለአምላክ ምስጋና ይገባዋልና።

@KING_SGL
#ጳውሎስ
https://t.me/Arte_Pawlos