Get Mystery Box with random crypto!

ልጄ ሆይ ወዳጅ ማለት ሰው አይምሰልህ። ነገር ግን ወዳጅ ማለት ጊዜ ነዉና በጊዜህ ሁሉ ይወድሃል አ | 👉👉👉❤️❤️❤️❤️👈👈👈

ልጄ ሆይ ወዳጅ ማለት ሰው አይምሰልህ። ነገር ግን ወዳጅ ማለት ጊዜ ነዉና በጊዜህ ሁሉ ይወድሃል አለ ጊዜህ ግን ወዳጅህ እንኳን ይጠላሃል። ጊዜ ማለትም ቀንና ሌሊት አይምሰልህ። ነገር ግን ጊዜ ማለት የእግዚአብሔር አሳብ የሚፈፀምበት ነው ስለዚህ በሆነውም በሚሆነውም ነገር ሁሉ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን እያልህ ተቀመጥ።

#ጳውሎስ
ሰው ምንድነው ከሚለው መፀሐፍ የተወሰደ
ከ #የጳውሎስ_መጣጥፎች የተወሰደ
https://t.me/Loveerdey