Get Mystery Box with random crypto!

ØFFÍÇÌÁŁ BŘÂŇÌ ÇĶ👑

የቴሌግራም ቻናል አርማ love_me_brani — ØFFÍÇÌÁŁ BŘÂŇÌ ÇĶ👑 Ø
የቴሌግራም ቻናል አርማ love_me_brani — ØFFÍÇÌÁŁ BŘÂŇÌ ÇĶ👑
የሰርጥ አድራሻ: @love_me_brani
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.14K
የሰርጥ መግለጫ

በዚ #channel
👇👇👇👇
# lovely music😍
#short vedio😛

#funny vedios😁🙉🙉
#Typing memes😂😂😂😂

#love pictures

#profile pictures
#ሀሉም ይገኛሉ #Just feta belû
#ሀሳብ አስታዬት ካለ
👇👇👇👇👇👇
@Bad_Diamond

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-24 22:52:11 ሳይህ እሳሳለሁ መላው አልገባኝም
እንደ ውቂያኖስ እንቁ ልብህ አይገኝም
እኔ የምወድህ ካላንዳች ቅሬታ
ሳይህ እሳሳለሁ ቀንም ሆነ ማታ
በኖርኩበት እድሜ በስካሁን ዘመኔ
እንዳንተ ምወደው ሰው የለኝም እኔ
ትላንትናም ዛሬም ነገም ለከርሞ
ልቤ አይለወጥም መቼም ከ አንተው ነው
በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም ነው የምወድህ ላስብበት እንዳትለኝ አሁን እሺ በለኝ ፍቀድ የአንተ ልሁን
እኔ ታግዬ አንተ አሸነፍከኝ ጉልበቴ እስኪዝል አብረከረከኝ
ልበ ሙሉ ነህ አድንቄሀለሁ አብረን እንሁን አፍቅሬሀለሁ

አንተ የህመሜ ሀኪም
አንተ ከጭንቅ የፈተንኩህ
አንተ ክፉ ቀን መወጫ
አንተ ጉልበቴ ያረኩህ መፅናኛዬ ያልኩሁ
እህ ብዬ እህህ ብዬ እህ ብዬ የውስጤን ልንገርህ


@love_me_brani
@love_me_brani
74 viewsedited  19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 22:52:11 አንቺን የመሰለ ሌላ ሰው ቢኖርም ለአይን ይሞላል እንጂ ለነብስ አይዘምርም
ጠረንሽን ለምጄ እንደ ናርዶስ ሽቶ
ለሊቱ እንዴት ይንጋ ቀኑስ እንዴት መሽቶ


@love_me_brani
@love_me_brani
64 viewsedited  19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 22:52:11 እንደ አይኔ እንዳይኔ ብሌነው ምሳሳልሽ ነበር
እውነት መስሎኝ ሁሉም ነገር

@love_me_brani
@love_me_brani
59 viewsedited  19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 22:52:11 ወደፊት መራመድህን እስካላቆምክ ድረስ ፍጥነትህ አያሳስብህ

@love_me_brani

#motivational
57 viewsedited  19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 22:52:11 ስህተቴ መማሪያዎቼ ናቸዉ ሆኖም ግን አልደጋግማቸዉም

@love_me_brani


#motivational
57 viewsedited  19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 22:44:18 #ከጋብቻ_በፊት

፦ይሄንን ቀን በጉጉት ስጠብቀው ነበር
ትቼህ እንድሄድ ትፈቅድልኛለህ?
በፍፁም
ትወደኛለህ?
አዎን
በላዬላይ ከሌላ ሴት ጋር ታመነዝርብኛለህ?
በጭራሽ
ትስመኛለህ?
ባገኘሁት አጋጣሚ
ትመታኛለህ?
ምን በወጣኝ
ልመንህ
yes
የኔ ፍቅር

ቤተሰብ #ከጋብቻ_በሁዋላ ከታች ወደላይ አብቡት

@love_me_brani
@love_me_brani
55 viewsedited  19:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 22:44:17 ፍርድ ቤት ችሎት እየተካሄደ ሰዎች በመሀል ሲያወሩ

#ዳኛ -- ፀጥታ ይከበር ካሁን በሁዋላ አንዲት
ድምፅ ያሰማ ይባረራል።
.
.
.
.
.
.
.
.
.

#ተከሳሽ --- "ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ"


@love_me_brani
@love_me_brani
52 viewsedited  19:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 22:43:51 ከዱዳዋ ሚስትህ ጋር ተጣልተህ እየተጨቃጨክ ከሌላ ጊዜ እጇን ማፈጣጠን ስትጀምር

ምን ያስጮህሻል?

@love_me_brani
@love_me_brani
53 viewsedited  19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 22:40:29 Channel photo updated
19:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 22:39:03
Forever love


@love_me_brani
48 views19:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ