Get Mystery Box with random crypto!

ሳይህ እሳሳለሁ መላው አልገባኝም እንደ ውቂያኖስ እንቁ ልብህ አይገኝም እኔ የምወድህ ካላንዳች ቅሬ | ØFFÍÇÌÁŁ BŘÂŇÌ ÇĶ👑

ሳይህ እሳሳለሁ መላው አልገባኝም
እንደ ውቂያኖስ እንቁ ልብህ አይገኝም
እኔ የምወድህ ካላንዳች ቅሬታ
ሳይህ እሳሳለሁ ቀንም ሆነ ማታ
በኖርኩበት እድሜ በስካሁን ዘመኔ
እንዳንተ ምወደው ሰው የለኝም እኔ
ትላንትናም ዛሬም ነገም ለከርሞ
ልቤ አይለወጥም መቼም ከ አንተው ነው
በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም ነው የምወድህ ላስብበት እንዳትለኝ አሁን እሺ በለኝ ፍቀድ የአንተ ልሁን
እኔ ታግዬ አንተ አሸነፍከኝ ጉልበቴ እስኪዝል አብረከረከኝ
ልበ ሙሉ ነህ አድንቄሀለሁ አብረን እንሁን አፍቅሬሀለሁ

አንተ የህመሜ ሀኪም
አንተ ከጭንቅ የፈተንኩህ
አንተ ክፉ ቀን መወጫ
አንተ ጉልበቴ ያረኩህ መፅናኛዬ ያልኩሁ
እህ ብዬ እህህ ብዬ እህ ብዬ የውስጤን ልንገርህ


@love_me_brani
@love_me_brani