Get Mystery Box with random crypto!

#ከጋብቻ_በፊት ፦ይሄንን ቀን በጉጉት ስጠብቀው ነበር ትቼህ እንድሄድ ትፈቅድልኛለህ? በፍፁም | ØFFÍÇÌÁŁ BŘÂŇÌ ÇĶ👑

#ከጋብቻ_በፊት

፦ይሄንን ቀን በጉጉት ስጠብቀው ነበር
ትቼህ እንድሄድ ትፈቅድልኛለህ?
በፍፁም
ትወደኛለህ?
አዎን
በላዬላይ ከሌላ ሴት ጋር ታመነዝርብኛለህ?
በጭራሽ
ትስመኛለህ?
ባገኘሁት አጋጣሚ
ትመታኛለህ?
ምን በወጣኝ
ልመንህ
yes
የኔ ፍቅር

ቤተሰብ #ከጋብቻ_በሁዋላ ከታች ወደላይ አብቡት

@love_me_brani
@love_me_brani