Get Mystery Box with random crypto!

እንካን አደረሳችሁ በዛሬ ቀን ቤተክርስቲያናችን በደንብ የምታከብራቸው በዓላት መካከል ይህ አንድ ነ | ✝መንፈሳዊ ህይወት✝

እንካን አደረሳችሁ በዛሬ ቀን ቤተክርስቲያናችን በደንብ የምታከብራቸው በዓላት መካከል ይህ አንድ ነው።
ዛሬ ጾም የሚፈሰክበት የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓል በተለየ ሁኔታ የቅዱስ ጳውሎስ ወጴጥሮስ የተሰውበት ቀን ነች እና እንካን አደረሳችሁ አደረሰን

@linkortodoxe21