Get Mystery Box with random crypto!

ሙስሊም ያልሆኑ ምሁራን ስለ ነብዩ መሀመድ (አለይሂ ሰላቱ ወሰላም)፦ ☞⑧ Edward Gibbon | Bilal Media & Communication

ሙስሊም ያልሆኑ ምሁራን ስለ ነብዩ መሀመድ (አለይሂ ሰላቱ ወሰላም)፦


☞⑧ Edward Gibbon /ኤድዋርድ ጊቦን/ (እንግሊዛዊ ጸሐፊ እና የፓርላማ አባል)
‹‹የማሆሜት (ሙሐመድ) መልካም ነፍስ መሳፍንታዊ ጉራን ትጠየፍ ነበር፡፡ የፈጣሪ ነቢይ ሆኖም በተራ ቤተሰባዊ ስራዎች
ሳይቀር ይሳተፍ ነበር፡፡ እሳት ያቀጣጥል፣ ወለል ይጠርግ፣ ወተት ያልብ እና ልብስና ጫማውን በስፌት ይጠግን ነበር፡፡ የባህታዊን
ራስ-ቀጪነት እና ውጤቱን ቢርቅም የዓረቦችን ቅንጦት አልባ አመጋገብ ያለችግር ለመኖር አልከበደውም፡፡ የማሆሜት (ሙሐመድ) ትልቁ ስኬቱ በግልጽ ሞራላዊ ኃይል ላይ የተመሠረተ መሆኑ ነበር፡፡››
☞History of the Saracen Empire, London, 1870