Get Mystery Box with random crypto!

እነሆ ከብዙ ጊዜያት በኋላ የሰዎች የሕይወት ተሞክሮ በንባብ እየገለጥን ቆይታ የምናደርግበት የ #V | Bilal Media & Communication

እነሆ ከብዙ ጊዜያት በኋላ የሰዎች የሕይወት ተሞክሮ በንባብ እየገለጥን ቆይታ የምናደርግበት የ #VENUE_TALK_SHOW ንባባችን በዚህ ሳምንት ይመለሳል።
በዚህ ሳምንት እንደ አላህ ፍቃድ ከአንድ እንግዳ ጋር እጠብቃችኋለሁ።
እኔ ዝግጅቴን እንዳሰናዳ እናንተ ደግሞ ቻናሉን ለሌሎች መጋበዝ እና ማስተዋወቅ ተሰጥቷችኋል። ቤተሰቦቻችንን አብዟቸው።
#Share_and_Join

@Venuee13
@Venuee13