Get Mystery Box with random crypto!

ደስታ በድህነት እና በሀብት ላይ የተንጠለጠለ አይደለም። ደስታ ባለህ ነገር ተብቃቅተህ መደሰት ነው | Bilal Media & Communication

ደስታ በድህነት እና በሀብት ላይ የተንጠለጠለ አይደለም። ደስታ ባለህ ነገር ተብቃቅተህ መደሰት ነው! ከዛም በላይ በነፍስያህና በሴጣን ምክንያት ነው ደስታን የምታጣው ወዳጄ እናማ ነፍሴንም አንተንም የምመክርህ ነፍስያህን ተቆጣት አላህን መፍራት አለማምዳት ወንጀልን እንድትርቅ አጥብቀህ ገስጻት ፤ የዛኔ ነፃ ትወጣለህ ደስታህም ይመለሳል::

ከትንሽ ጭማሪ ጋር copy የተደረገ!