Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንድ ህመሞች ነፍስ ላይ ናቸው በጣም የሚያም መናገር የሚከብድ ቃላት የለሽ ህመም ከራስህ እና | Bilal Media & Communication

አንዳንድ ህመሞች ነፍስ ላይ ናቸው በጣም የሚያም መናገር የሚከብድ ቃላት የለሽ ህመም ከራስህ እና ከሰው በቀር የሚያሳምምህ የለም፤ ከአላህ በቀር የሚያክምህ የለም ኢላሂ ነፍሴን ከነዛ አስቀው ከሚገድሉት፣ ገድለው ከሚጥሉት፣ ጥለው ከሚረግጡት እንዲሁም ከራሴ ወንጀል ጠብቀህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራኝ ያረብብብብብብብብብብብብብ

አሚን


ከ ዘመናት በፊት፡ ከትንሽ ጭማሪ ጋር