Get Mystery Box with random crypto!

ምክር ለእህቶች ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ኢብኑ ዑሰይሚን (ረሒመሁል'ሏህ) እንዲህ ይላሉ:- «ሴት | Bilal Media & Communication

ምክር ለእህቶች
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
ኢብኑ ዑሰይሚን (ረሒመሁል'ሏህ) እንዲህ ይላሉ:-

«ሴት ልጅ ትዳር ላይ ዲን ያለውና ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው እንጂ እንዳትመርጥ እመክራታለሁ፤ ለትዳር የጠየቃት ሰው ሁሉም ስለ አጠቃላይ ምንነቱ ከመጣራቱ በፊት ቸኩላ እሺ እንዳትል እመክራታለሁ፤
:
ይህን ስል ግን ምንም አይነት ወንጀልን የማይሰራ እንዳታገባ እያልኩኝ አይደለም፣
ምክንያቱም ይህ የማይቻል ነገር ነውና ነገር ግን አመቻቹ ፍትሀዊም ሁኑ ለማለት ነው።»

ምንጭ:- ፈትዋ ኑሩን አለ ደርብ (10/34)