Get Mystery Box with random crypto!

በትሬኒንጉም ብቅ ብለናል አማና የወጣቶች ልማት ኔትዎርክ ( amana youth developmen | Bilal Media & Communication

በትሬኒንጉም ብቅ ብለናል


አማና የወጣቶች ልማት ኔትዎርክ ( amana youth development network) በቢላሉል ሀበሽይ አዳራሽ ለተከታታይ 5 ቀናት ያዘጋጀውን ልዩ የ #project_cycle_manegmnet ስልጠና ዳሩል አርቀም ከ 6 አገር አቀፍ ተቋማት ጋር በመሆን 7 አመራሮቹን በዚህ ስልጠና ላይ አሳትፏል

ይህ ስልጠና በ ብቁ አሰልጣኞች ታግዞ 3ኛው ቀን ላይ የደረሰ ሲሆን በስልጠናው የተለያዩ ተሞክሮዎችን በመውሰድ አሰራራችንን በማዘመኑ ረገድ አንድ እርምጃ እየተጎዝን ነው ብለን እናስባለን :: ኢንሻ አላህ::