Get Mystery Box with random crypto!

የጣሊያን ቀራፂያን ናቸው፡፡ የበረዶ ኤግዚቢሽን እንዲህ በሚል ርዕስ አዘጋጁ... 'ህይወት አጭር | 15:53

የጣሊያን ቀራፂያን ናቸው፡፡ የበረዶ ኤግዚቢሽን እንዲህ በሚል ርዕስ አዘጋጁ...
"ህይወት አጭር ናት ከመቅለጧ በፊት አጠጥማት"
"life is short, enjoy it before it melts"
ማጣጣም ተብላ የተገለፀችው ቃል በግርድፉ ስጋዊ ደስታን ማሳደድ ብቻ ተብላ እንዳትወሰድ፡፡ የነፍስ ጥያቄዎችን መመለሻ የሚል ተዛማች ትርጓሜን ብንሰጣቸው የተሻለ ነው፡፡ የሰው ልጅ ደግሞ የነፍስ ጥያቄን የሚመልስበት አግባብ እንደየመልኩ የተለያየ ነው፡፡
@UoG_Psych