Get Mystery Box with random crypto!

[ በእውቀቱ_ሥዩም ] ያንን ገለባ ልብ ፣ ከ'ደጅ የወደቀው አድራሻህ ወዴት ነው ፣ ብለህ አትጠ | 15:53

[ በእውቀቱ_ሥዩም ]

ያንን ገለባ ልብ ፣ ከ'ደጅ የወደቀው
አድራሻህ ወዴት ነው ፣ ብለህ አትጠይቀው
የነገው ነፋስ ነው ፣ መንገዱን የሚያውቀው ።